በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ


“ሀገርቀፍ መድረክ ህገ መንግሥቱንና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ስረዓቱን ለማዳን” በሚል ስያሜ በቅርቡ በመቀሌ ከተማ ለሁለት ቀናት ያህል ሰፊ ስብሰብ ተደርጎ ውይይት መካሄዱ የሚታወስ ነው።

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር ዶ/ር መሐሪ ረዳዒ በስብሰባው ተገኝተዋል።

አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ዲሞክራስያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል በስብሰባው ባይሳተፉም እንደተከታተሉት ገልፀውልናል። ሦስቱ ተንታኞች መቀሌ ስለተካሄደው ስብስባ አመለካከታቸውን እንዲገልጹ ጋብዘናል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:37:16 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG