መቀሌ —
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን የሚሻገሩ ዜጎች አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ችግር እያጋጠመ መሆኑን ተገልጿል።
የተካሄደው መድረክ የሁለቱን ሃገራት መንግሥታት በጉዳዩ ሕግ በማውጣት ለእነዚህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆን ግብዓት ከውይይቱ ይገኛል ተብሏል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
መቀሌ ዩኒቨርስቲ ከገዳረፍ ዩኒቨርስቲ ሱዳን ጋር በመተባበበር ለእርሻ ሥራዎች ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን በህገወጥ መንገድ ድንበር የሚሻገሩ ዜጎች ወደ ሕጋዊ አሰራር ለማስገባት ያቀደ መድረክ መቀሌ ተካሄደ።
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን የሚሻገሩ ዜጎች አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ችግር እያጋጠመ መሆኑን ተገልጿል።
የተካሄደው መድረክ የሁለቱን ሃገራት መንግሥታት በጉዳዩ ሕግ በማውጣት ለእነዚህ ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆን ግብዓት ከውይይቱ ይገኛል ተብሏል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ