ድሬዳዋ —
የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ የተፈጠረውን ግጭት በተመለከተ ከፖሊስ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡
በድሬዳዋ የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ የተነሳ የሠፈር ፀብ፣ ቆይቶ የብሔር መልክ በመያዝ በድርጊቱ ተሳታፊ ያልነበሩ ንፁሐንን ጭምር ለጥቃት መዳረጉን ተጎጂዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡
የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ የተፈጠረውን ግጭት በተመለከተ ከፖሊስ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ