በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ጆሮ ግንዳቸው አካባቢ በጥይት ተመተዋል ተባለ


በአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ እንደሚሆን የሚነገርለት ግዙፉ የሕዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ መሃንዲስ ስመኘው በቀለ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ።

በአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ እንደሚሆን የሚነገርለት ግዙፉ የሕዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ መሃንዲስ ስመኘው በቀለ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ። ጆሮ ግንዳቸው አካባቢ በጥይት መመታቸውን የገለፀው የፌዴራል ፖሊስ በትክክል የሆነው ነገር ግን በመመርመር ላይ መሆኑን አስታውቋል።

የዋናዋ ከተማ እምብርት የሆነው መስቀል አደባባይ ከአንድ ወር ብዙም ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሁለት አሳዛኝ ክስተቶችን አስተናግዷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ጆሮ ግንዳቸው አካባቢ በጥይት ተመተዋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:22 0:00
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ጆሮ ግንዳቸው አካባቢ በጥይት ተመተዋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG