የዘንድሮው የበልግ ወቅት፣ በኤልኒኖ ተጽእኖ ምክንያት፣ በኢትዮጵያ ከመደበኛው ከፍ ያለ ሙቀት ማስከተሉን ብሔራዊ የሜትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የድሬዳዋ አስተዳደርም የሙቀቱ ወቅት እስከሚያልፍ በጊዜያዊነት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሥራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ለውጥ እንዲኖር ወስኗል።
ሙቀቱ እያሳደረ ስላለው ጫና ነዋሪዎችንና ባለሞያዎችን አነጋግረናል።

መድረክ / ፎረም