በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በከፊል ተጀምሯል


ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከዛሬ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የመማር ማስተማር ሂደት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከዛሬ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የመማር ማስተማር ሂደት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡ አብዛኛዎቹ ተማሪዎችም ዩኒቨርስቲውን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ሆኖም በግቢው ውስጥ በቀሩ ተማሪዎች እና በዩኒቨርስቲው አስተዳደር መካከል በተደረገ ውይይት ትምህርት እንዲጀመር ተወስኖ፣ ትምህርቱ ዛሬ በከፊል ተጀምሯል፡፡

የግጭቱን መነሻ ተማሪዎች አሁን የሚገኙበትን ሁኔታና የአካባቢውን ማኅበረሰብ ሚና በተመለከተ የድሬዳዋ ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል ዘገባ ልኳል፡፡

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በከፊል ተጀምሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:08 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG