በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት የድሬዳዋ ነዋሪዎችን አወያየ


ፎቶ ፋይል:- ድሬዳዋ
ፎቶ ፋይል:- ድሬዳዋ

የፌዴራል መንግሥት አመራሮች የድሬዳዋ ነዋሪዎችን በከተማዋ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ አወያይተዋል፡፡

የፌዴራል መንግሥት አመራሮች የድሬዳዋ ነዋሪዎችን በከተማዋ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ አወያይተዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ተፈራ ደርበው እና አቶ መለሰ አለም በመሩት መድረክ ላይ ነዋሪዎች አሉ ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተው መግባባት ላይ መድረሳቸውን ተሳታፊዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

በተያያዘ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወላጆች ልጆቻችን ይፈቱ ብለው ፖሊስ መምሪያ መጠየቃቸውንና መምሪያውም ተጠርጣሪዎች ተጣርተው መፈታት ለባቸውን በአፋጣኝ እንደሚፈቱ ገልፀውልናል ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መንግሥት የድሬዳዋ ነዋሪዎችን አወያየ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG