አስተያየቶችን ይዩ
Print
በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ከስድሣ በላይ ተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ስለታማ ቁሰቁሶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ከዚህ በፊትም የእጅ ስልኮች በፍተሻ ተይዘው እንደሚያውቁ የተገለፀ ሲሆን የማረሚያ ቤቱን ኃላፊዎች ለማናገር ያደረገው ጥረት አለመሳካቱ ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ