በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሀብሊ የብልፅግና ፓርቲን ለመዋሃድ ወሰነ


የሀረሪ ክልልን ከኦዴፓ ጋር በመጣመር የሚያስተዳድረው የሀረሪ ብሄራዊ ሊግ ወይም ሀብሊ የብልፅግና ፓርቲን ለመዋሃድ በሙሉ ድምፅ ወሰነ።

ከብልፅግና ፓርቲ ጋር መዋሃድ በተለያዩ ክልሎች ያሉ የብሄሩን ተወላጆች በፖለቲካ ለማሳተፍና በሀገርቀፍ ደረጃ በሚወሰኑ ወሳኔዎች ላይም ተገልሎ የነበረበትን ሁኔታ ያስቀራል ብለዋል የክልሉ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልመሊክ መሀመድ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሀብሊ የብልፅግና ፓርቲን ለመዋሃድ ወሰነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG