በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ሥራችንን እንድናቋርጥ ተደርገናል" - የሳቢያን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች 


ድሬዳዋ
ድሬዳዋ

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ 19 ህሙማን ለይቶ ማከሚያ የሆነው የሳቢያን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች “ሥራችንን እንድናቋርጥ ተደርገናል” ብለዋል።

ከቤተሰቦቻቸው ጋር ከመቀላቀላቸው በፊት ምርመራ እንዳልተደረገላቸውና ደንቡ በሚያዘው መሠረትም ወደ ለይቶ ማቆያ አለመግባታቸውን ተናግረዋል።

ለሦስት ወራት ያልተከፈለ የጥቅማጥቅም ጥያቄዎች እንዳሏቸውም አመልክተዋል።

“ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ የተወሰነው በአንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ጥያቄ” መሆኑን የገለፀው የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ሊያገኙ የሚገባቸው ጥቅሞችም መፈቀዳቸውን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ሥራችንን እንድናቋርጥ ተደርገናል" - የሳቢያን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00


XS
SM
MD
LG