አዲስ አበባ —
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የማቋቋሚያ ዐዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።
ቪኦኤ የአነጋገራቸው የምክር ቤት አባላት በኮሚሽኑ ገለልተኝነትና ነፃነት ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን ሰጥተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።