በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሪታንያ የአለም አቀፍ ልማት ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ምርጫ ማጠቃለያ ሪፖርት


የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ ለሚያወጣው ማጠቃለያ ሪፖርት መንግስት በቅንነት ምላሽ እንደሚሰጥ የብሪታንያ የአለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ተስፋቸውን ገለጹ

የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ የሚያወጣው ማጠቃለያ ሪፖርት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የብሪታንያ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፤ ይህ ማጠቃለያ ሪፖርት ይፋ በሚወጣበት ጊዜ ከኢትዮጵያ ተስፋ የሚያደርጉት መኖሩን ተናግረዋል።

አንድሪው ሚሸል በአለም በትልቅነቱ ሁለተኛው የሆነውን አገራቸው ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን የልማት ዕርዳታ ኢትዮጲያውያንን በምን አይነት ሁኔታ እየጠቀሙበት መሆኑን መመልከት የጉብኝታቸው አንዱ ዓላማ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ ለዝርዝሩ ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG