በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ደኅንነት አሳሳቢ ሆኗል" የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ


ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር የጀርመን ድምፅ (ዶይቸ ቬለ) ጋዜጠኛ
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር የጀርመን ድምፅ (ዶይቸ ቬለ) ጋዜጠኛ

የጀርመን ድምፅ (ዶይቸ ቬለ) ጋዜጠኛ ለሥራ በሄደበት አፋር ክልል ለሰዓታት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋላ ተፈትቷል፡፡

የጀርመን ድምፅ (ዶይቸ ቬለ) ጋዜጠኛ ለሥራ በሄደበት አፋር ክልል ለሰዓታት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋላ ተፈትቷል፡፡ እንግልትና ማዋከብ እንደደረሰበት ለቪኦኤ የተናገረው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ደኅንነት አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል፡፡

የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትሩ የተፈጠረውን ችግር በቅርበት እየተከታተሉት መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡

የአፋር ፖሊስ ኮሚሽነርን በስልክ ለማነጋገር ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረት አለመሳካቱን የገለፀው ሪፖርተራችን መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩን ይዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ደኅንነት አሳሳቢ ሆኗል" የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG