በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደጀኔ ጣፋ ኮቪድ ህክምና ላይ ናቸው


አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/
አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/

አራት ጋዜጠኞች በማጋጨትና በማነሳሳት ተጠርጥረው ተይዘዋል

ባለፈው ሣምንት ተይዘው እሥር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አመራር አባል አቶ ደጀኔ ጣፋ በኮቪድ-19 ህክምና ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።

የኦሮምያ ሚድያ ኔትዎርክ /ኦኤምኤን/ አራት ጋዜጠኞችና አንድ የኬንያ ዜግነት ያለው ጋዜጠኛም መታሰራቸውን ጠበቃቸው ተናግረዋል።

ሰዎቹ የተያዙት ብሄርን በብሄር ላይ በማነሳሳትና ሁከት በመቀስቀስ ተጠርጥረው መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የተቀናጀ ወንጀል ምርመራና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ኃላፊ አቶ ፈቃዱ ፀጋ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ደጀኔ ጣፋ ኮቪድ ህክምና ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00


XS
SM
MD
LG