በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰዓት እላፊ በደሴ


የሰዓት እላፊ በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00

የሰዓት እላፊ በደሴ

በደሴ ከተማ ከተፈቀደላቸው የጸጥታ አካላት ውጭ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት በኋላ የሚደረግ ምንኛውንም እንቅስቃሴ መከልከሉን የከተማዋ የህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡

በከተማዋ የጸጥታ ም/ቤት ወጣ በተባለው መመሪያ መሰረት ማንኛውንም ያልተፈቀዱ ሰልፍና መሰባሰቦች በሚያደርጉ እንዲሁም ታርጋ አልባ ተሸከርካሪዎችን በሚያሽከረክሩ አካላት በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡

XS
SM
MD
LG