በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደሴ እየተረጋጋች ነው


ፎቶ ፋይል፦ ደሴ
ፎቶ ፋይል፦ ደሴ

ባለፈው ሣምንት ያገረሸው ግጭት ከሰሜን ወሎ ዞን የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች አፈናቅሏቸው ወደ ደቡብ ወሎዋ ማዕከል ደሴ ገብተው የነበሩ እየተመለሱ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገረዋል።

በተፈናቃዮቹ ድንገት ተጥለቅልቃ የነበረችው ከተማም ወደ መደበኛ ህይወቷ እየተመለሰች መሆኑን የከተማዪቱ ነዋሪዎች አመልክተዋል።

ተዋጊዎቹ በዓለምአቀፍ የሰብዕና ህግጋት መሠረት ለሲቪሎችና ለሲቪል ተቋማት ጥበቃ እንዲያደርጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳስቧል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

ደሴ እየተረጋጋች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:26 0:00

XS
SM
MD
LG