No media source currently available
በግጭቶች ምክንያት ወደቤተሰቦቻቸው የሄዱ ተማሪዎች አስተማማኝ ሰላም ሰላለ ተመልሰው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አስተላለፈ፡፡ ተማሪዎችን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለግጭቶች መንስዔ የሆኑ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡