በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዴንማርክ ምርጫ


የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላርስ ሎከ ራስሙሰን
የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላርስ ሎከ ራስሙሰን

የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላርስ ሎከ ራስሙሰን በሀገሪቱ በተካሄደው ምርጫ ሶሺያል ዲሞክራቶች አብዛኛ የምክር ቤት መቀመጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው እንደሚለቁ ዛሬ አስታወቁ ።

የራስሙሰን ፓርቲ በምርጫው መቀመጫዎች አግኝቷል የሳቸውን የውኅዳን ፓርቲ መንግሥት አጋር የሆነው የዴንማርክ ህዝቦች ፓርቲ ግን ከባድ ሽንፈት አግኝቶታል።

ሶሺያል ዲሞክራቶቹ ሃያ ስድስት ከመቶውን ድምፅ አሸንፈው ፓርቲዎቹን በሙሉ መርቷል። የምርጫው ውጤት የአርባ አንድ ዓመትዋ ሜቴ ፍሬዴርክሰን ያቺን ሃገር እስስካሁን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመሯት ሁሉ በዕድሜ ወጣቱዋ ያደርጋቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG