በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቪዝን ኢትዮጵያ እና ኢሳት ሰፊ የውይይት መርሃ ግብር አካሄዱ


ቪዝን ኢትዮጵያ (Vision Ethiopia) እና ኢሳት በጋራ ያዘጋጁት፣ ”የኢትዮጵያና ኤርትራ ወቅታዊና የወደፊት ግንኙነት” በሚል ርዕስ ሰፊ የውይይት መርሃ ግብር ባለፈው እሁድ እዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሂዷል።

ቪዝን ኢትዮጵያ (Vision Ethiopia) የተሰኘው ነዋሪነታቸው በዩናይትድ ስቴትስ የሆነ የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሞያዎች ነፃ ስብስብ፥ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ጋር በመተባበር ”የኢትዮጵያና ኤርትራ ወቅታዊና የወደፊት ግንኙነት” በሚል ርዕስ ያዘጋጁት ሰፊ የውይይት መርሃ ግብር ባለፈው እሁድ እዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሂዷል።

አንድ ሙሉ ቀን በወሰደው በዚህ የውይይት ፕሮግራም ላይ ታዋቂ የፖለቲካ ተንታኞች፥ ምሁራን፥ አንጋፋ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች፥ እንዲሁም በዋሺንግተንና አካባቢዋ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ተገኝተዋል።

ሰሎሞን ክፍሌ በሥፍራው ነበር። የዝግጅቱን የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው አቀናብሯል።

ለማዳመጥ ይህን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ዲሞክራሲ በተግባር /ርዝመት -7ደ56ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG