በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር

ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

በዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ቅዳሜ ቻርለትስቪል ቨርጂኒያ ከተማ ውስጥ የነጭ የበላይነት አስተሳሰብ አራማጅ የሆኑ ቡድኖች የጠሩት ሠልፍ፣ ተቃውሞ ገጥሞት በተቀሰቀሰ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱና በርካቶች መጎዳታቸው ይታወቃል።

በዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ቅዳሜ ቻርለትስቪል ቨርጂኒያ ከተማ ውስጥ የነጭ የበላይነት አስተሳሰብ አራማጅ የሆኑ ቡድኖች የጠሩት ሠልፍ፣ ተቃውሞ ገጥሞት በተቀሰቀሰ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱና በርካቶች መጎዳታቸው ይታወቃል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለሁለት ቀናት ያህል ከዘገዩ በኋላ ሰኞ ዕለት “ወንጀለኞች” እና “ወንበዴዎች” ሲሉ የጠሯቸውን ፅንፈኞች ለድርጊቱ አውግዘዋል።

A man hits the pavement during a clash between members of white nationalist protesters against a group of counterprotesters in Charlottesville, Va,, Aug. 12, 2017.
A man hits the pavement during a clash between members of white nationalist protesters against a group of counterprotesters in Charlottesville, Va,, Aug. 12, 2017.

​ትላንት እንደገና በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሲናገሩ ደግሞ በሁከቱ ሁለቱም ወገኖች ሊጠየቁ ይገባል ሲሉ ተደምጠዋል። በዚህም ሳቢያ ከፀረ ዘረኝነትና ቀኝ ፅንፈኞች ብቻ ሳይሆን፣ ከራሣቸው የሪፖብሊካን ፓርቲ አመራሮች ሳይቀር ወቀሳ ተነስቶባቸዋል።

“ዲሞክራሲ በተግባር” ፕሮግራም የነዚህን የነጭ የበላይነት አስተሳሰብ አራማጆች አመጣጥና በህብረተሰቡ ላይ የደቀነውን የመከፋፈል አደጋ በባለሞያ ያስገመግማል።

የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ሳንበርናንዲኖ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የሕግ ባለሞያ የሆኑት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያም ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG