በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖለቲከኞች በፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርጉት ሙከራ በመጭው ወር ምርጫ ወቅት በሃገሪቱ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል ሲል የኬንያ የሕግ ማኀበረሠብ አስጠነቀቀ።

ፖለቲከኞች በፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርጉት ሙከራ በመጭው ወር ምርጫ ወቅት በሃገሪቱ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል ሲል የኬንያ የሕግ ማኀበረሠብ አስጠነቀቀ።

ፕሬዚዳንቱን ኡሁሩ ኬንያታን ጨምሮ የገዢው ጁቢሊ ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ፍርድ ቤቶች ለተቃዋሚዎች ያደላሉ ሲሉ ከሷል።

ሞሃመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ለአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀረው ዘገባ በ“ዲሞክራሲ በተግባር” ፕሮግራም፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG