No media source currently available
ፖለቲከኞች በፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርጉት ሙከራ በመጭው ወር ምርጫ ወቅት በሃገሪቱ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል ሲል የኬንያ የሕግ ማኀበረሠብ አስጠነቀቀ።