በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓለም ሃገሮች የሰላም ሁኔታ መመዘኛ ኢትዮጵያ ከ178 ሀገሮች 15ኛ ሆነች


እአአ በ2017 ዓ.ም "የዓለም ሃገሮችን የሰላም ሁኔታ" አስመልክቶ 'Global Peace Index' በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ኢትዮጵያን የሚመለከተው ክፍል፣ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን ያሳያል።

እአአ በ2017 ዓ.ም “የዓለም ሃገሮችን የሰላም ሁኔታ” አስመልክቶ ‘Global Peace Index’ በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ኢትዮጵያን የሚመለከተው ክፍል፣ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን ያሳያል። ለደረጃዋ ማሽቆልቆል ዓብይ ምክንያቱም ባለፈው ዓመት በመንግሥቱ ላይ የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሆኑ ተመልክቷል።

በዚሁ በአውሮፓውያኑ ዓመት 2017 “በጨነገፉ ወይም ለመጨንገፍ አደጋ በተጋለጡ” ሃገሮች መመዘኛ ደግሞ ኢትዮጵያ ከ178ቱ ሀገሮች 15ኛዋ ሆናለች ይላል።

በሪፖርቱ የዓለም ሃገሮች ምን ያህል የሰብዓዊ መብቶችንና የምጣኔ ሃብት ዕኩልነትን እንደሚያከብሩ እንዲሁም ሌሎች መብቶችን የሚመለከቱ መለኪያዎች ይፋ ሆነዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዓለም ሃገሮች የሰላም ሁኔታ መመዘኛ ኢትዮጵያ ከ178 ሀገሮች 15ኛ ሆነች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG