በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር

የቻድ ፕሬዘዳንት ኢድሪስ ዴቢ
የቻድ ፕሬዘዳንት ኢድሪስ ዴቢ

የቻድ ምክር ቤት ሃገሪቱን እአአ ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ የመሩት ፕሬዘዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለተጨማሪ ሁለት የሥራ ዘመን እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን አዲስ ሕገ መንግሥት ለማስተዋወቅ ድምፅ መስጠቱ ይታወሳል።

የቻድ ምክር ቤት ሃገሪቱን እአአ ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ የመሩት ፕሬዘዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለተጨማሪ ሁለት የሥራ ዘመን እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን አዲስ ሕገ መንግሥት ለማስተዋወቅ ድምፅ መስጠቱ ይታወሳል።

በቡሩንዲም ሕዝቡ ወጥቶ እአአ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዚዳንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ለተጨማሪ 16 ዓመታት ሀገሪቱን እንዲመሩ በሚያስችላቸው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ላይ ድምፅ ሰጥቷል።

የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ በተከሰተባት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የሥልጣን ዘመናቸው ያበቃው ፕሬዘዳንት ጆዜፍ ካቢላ አልወርድም ሞቼ እገኛለሁ እያሉ ነው።

አዲስ የተካሄደ ጥናት አፍሪካ ውስጥ ግጭቶች የሚፈጠሩት ከመሪዎች የሥልጣን ዘመን አለማክበር ጋር በተያያዘ መሆኑን ያመለክታል።

ሣሌም ሰሎሞን ያጠናቀረችው ዘገባ አለ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG