በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


የሕዝብ አስተያየት መለኪያዎች የ አሥር ሣምንቱ ወጣት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እጅግ ደካማ መሆኑን ያሳያሉ።

የሕዝብ አስተያየት መለኪያዎች የ አሥር ሣምንቱ ወጣት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እጅግ ደካማ መሆኑን ያሳያሉ።

‘Gallup’ የተባለው ድርጅት የትራምፕን አስተዳደር የደገፉ ሰዎች ቁጥር ከመቶ 35 ብቻ መሆናቸውን አመልክቶ አንድ ፕሬዚዳንት የሥራ ዘመኑን በጀመረ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ይህን የመሰለ ደካማ ቁጥር ሲያስመዘግብ ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው ናቸው ብሏል።

ሚስተር ትራምፕ የቀድሞውን ፕሬዘዳንት የባራክ ኦባማን የጤና ጥበቃ ሕግ ለመሠረዝና በሌላ ለመተካት ያደረጉት ጥረት ከከሸፈባቸው በኋላ ተቀባይነታቸውን ለማጠናከር እየሞከሩ ሲሆን አንዳንድ ምሁራን እንዲያውም ፕሬዚዳንቱ የፖለቲካ ማስተካከያ መዘውሩን ቁልፍ የመጫን ፍላጎት እንዳላቸው ይገምታሉ።

አሜሪካ ድምፅ ጂም ማሎን ከዚሁ ከዋሺንግተን ያጠናቀረው ዘገባ አለ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG