በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


Ethiopia Map
Ethiopia Map

የኢትዮጵያ መንግሥት የተራዘመውን የሥራ ዘመን ከትናንት በስትያ ሰኞ ሲጀምር ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለህዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ጥምር ጉባኤ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ላይ በርካታ ነጥቦችን አንስተዋል።

በፕሬዚዳንቷ ንግግር ላይ አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የሰጡ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች ሦስት ዓይነት ምልከታ እንዳላቸው ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:33 0:00


XS
SM
MD
LG