በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፣ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ተሿሚዎች
የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፣ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ተሿሚዎች

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን እንደዚሁም የዕርቀ ሰላም ኮሚሽንን በማቋቋም እና የአባለቱን ሹመት በማፅደቅ ሂደት በፓርላማው የታየው ድጋፍና ተቀውሞ የዛሬውን የኢህአዴግ ውስጣዊ ሁኔታ በግልፅ ያሳየ ነው ይላል ቀጣዩ ዘገባ፡፡

የኮሚሺኖቹ አባላት ሹመት ትናንት ሲፀድቅ ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሦስቱ መደገፋቸውና ህወሓት መቃወሙን ያለውን ሁኔታ እንደገና አሳይቷል፡፡ የታየው የድምፅ ልዩነት በምክር ቤቱ የታጠራ ብቻ ሳይሆን የግምባሩ አባል ድርጅቶች የውስጥ ግንኙነት መገለጫ ነው ብለዋል፡፡ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር፡፡

አባል ድርጅቶቹ በጉዳዮች ላይ ከቆሙበት መራራቅ አንፃር ልዩነቶች በፍጥነት ይፋታሉ ብለው እንደማያምኑን ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG