No media source currently available
ዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢው የሚኖር የኦሮሞ ማኅበረስብ አባላት የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ በደቡብና ምዕራብ ኦሮምያ ያደረሳል የሚሉትን ጥቃት በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ድምፃቸውን ያሰሙት በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ቤተ መንግሥት ዋይት ሃውስና በውጭ ጉዳይ መ/ቤቱ ደጆች ላይ ነው።