በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ሁኔታ - የአዲስ አበባ ዘጋቢ ዕይታ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባቀረበው ጥያቄ መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራል መከላከያ ሰራዊት ለቆ መውጣቱን እና የህወሓት ኃይሎች ወደ መቀሌ መግባታቸው መዘገቡ እና እንዲሁም በግጭቱ ያሉት የኤርትራ እና የአማራ ኃይሎች ያሏቸውን ጨምሮ አሁን ያለውን ጠቅላላ ሁኔታ የሚመለከት ዘገባ ነው።

እስካሁን የሚታወቁትን የሁሉንም ወገኖች ዕይታ ከተመለከተው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ጋር ያደረግነውን አጠር ያለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።

የትግራይ ሁኔታ - የአዲስ አበባ ዘጋቢ ዕይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:36 0:00


XS
SM
MD
LG