Print
ቤኒሻንጉል ክልል ውስጥ በሕይወት ያለ ሰውና አስከሬኖችን ያቃጠሉ “ለፍርድ እንዲቀርቡ እንሠራለን” ሲሉ የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል።
በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውንም ገልፀዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available