በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሥጋት


ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተከስቶ የነበረው መረጋጋት ቢስተዋልበትም ተመልሶ ላለማገርሸቱ ምንም ዓይነት ማስተማመኛ የለንም ሲሉ ተማሪዎቹ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ግጭቱ እንዲባባስ የሚገፋፉ ተማሪዎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እንቅስቃሴ መጀመሩን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG