በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክርክር በኢትዮጵያ የዛሬ ሁኔታ ላይ


አምባ. ፍሰሃ አስገዶም /ግራ/ ፤ አቶ ነአምን ዘለቀ /ቀኝ/
አምባ. ፍሰሃ አስገዶም /ግራ/ ፤ አቶ ነአምን ዘለቀ /ቀኝ/

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው በፌደራል መንግሥቱና በህወሓት መካከል በተፈጠረው ሁኔታ መወያየና መደራደር ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ለዚህ ግጭት ተጠያቂው ማንነው? ወደ የት እያመራ ነው? መፍትኄስ አለው?

በሁለቱም ወገን ይሆኑ ተከራካሪዎችን ይዘናል።

አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም፤ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለሥልጣንነት በተለያዩ ሃገሮችና በመንግሥታቱ ድርጅት እስከ አምባሳደርነት ያገለገሉ፤ አሁን ጡረታ ላይ ሆነው መቀሌ ይኖራሉ።

አቶ ነአምን ዘለቀ፤ በግንቦት ሰባት የአመራር አባልነትና በመብቶች ተሟጋችነት የቆዩ፤ ከለውጡ ወዲህ ከፖለቲካው አመራር ወጥተው ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው ውጥረት ምክንያት ወደ ሙግቱ የተመለሱ፤ የቨርጂንያ ነዋሪ ናቸው።

ክርክሩ የተካሄደው የፌደራሉ መንግሥት ኃይሎች መቀሌ መግባታቸው ከመነገሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ነበር።

ሙሉ ክርክራቸውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ክርክር በኢትዮጵያ የዛሬ ሁኔታ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 1:41:42 0:00


XS
SM
MD
LG