ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍጋኒስታን ናንጋሃር ክፍለ ሀገር በደረሰው አጥፍቶ ጠፊ ቦምብ ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ሥድሳ ስምንት መድረሱን ባለሥልጣናቱ ገለፁ። ቀደም ሲል ሠላሳ ሁለት ሞተዋል ተብሎ ነበር።
ጥቃቱ የደረሰው ምሥራቅ ናንጋሃር ውስጥ ዳካ የምትባል መንደር ነዋሪዎች የአካባቢው የፖሊስ አዛዥ ከሥራቸው እንዲነሱ በመጠየቅ ባደረጉት ሰልፍ ላይ መሆኑ ታውቋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ