በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ሀረርጌ በዴሳ ከተማ መገደላቸው የተነገረዉ የኃይማኖት መሪ


ባለፈዉ ቅዳሜ በምዕራብ ሃረርጌ ዞን በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት በበዴሳ ከተማ በሚገኝ የአንድ መስጂድ መገደላቸዉ ተነግሮአል።

በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የነበሩ የከተማዋ ነዋሪዎች በፀጥታ ኃይሎች የእጅ ቦምብም መወርወሩን የገለጹ ሲሆን በአጠቃላይ 5ሰዎች የመቁሰል አደጋም ደርሶባቸው ነበር ብለዋል። የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ስለጉዳዩ ምላሽ ሰጥቶታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በምዕራብ ሀረርጌ በዴሳ ከተማ መገደላቸው የተነገረዉ የኃይማኖት መሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:21 0:00


XS
SM
MD
LG