በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ በቃ


Dead Donkeys Fear No Hyenas
Dead Donkeys Fear No Hyenas

ጆአኪም ደመር ይባላል። ስዊድናዊ የዶክሜንትሪ ወይም የዘጋቢ ፊልም ሠሪ ነው።

ጆአኪም ደመር ይባላል። ስዊድናዊ የዶክሜንትሪ ወይም የዘጋቢ ፊልም ሠሪ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ እአአ ከ2010 ጀምሮ ይሠራ የነበረውንና

‘Dead Donkeys Fear No Hyenas’

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” የተሰኘውን ዘጋቢ ለዕይታ አብቅቷል፡፡

በአሁኑ ሰዓትም ዘጋቢው ፊልም በመላው ዓለም እየተዘዋወረ በማሳየት ላይ ነው።

ለመሆኑ ሚስተር ደመር ይህን ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ ለመሥራት ምን አነሳሳው? እንደምንስ ተሳካለት? ትዝታ በላቸው አወያይተታዋለች፣ አዲሱ አበበ ያቀርበዋል፡፡

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ በቃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG