በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምዩሪየል ባውዘር ባዲሳባ


ምዩሪየል ባውዘር ባዲሳባ
ምዩሪየል ባውዘር ባዲሳባ

አዲስ አበባና የዩናይትድ ስቴትሷ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ የእህትማማች ከተሞች ስምምነታቸውን አደሱ።

“ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው አዲስ የፖለቲካ ሁኔታ ስምምነቱን ይበልጥ ለመተግበር ያግዛል” ብለዋል አዲስ አበባን የጎበኙት የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ምዩሪየል ባውዘር።

ከንቲባዋ አዲስ አበባ የገቡት ሰባ አባላት ያሉትን የአስተዳደራቸውና አሜሪካዊያን የንግድ ማኅበረሰብ አባላት ያሉበትን የልዑካን ቡድን መርተው ነው።

በከንቲባ ምዩሪየል ባውዘር ስም አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ተሰይሟል።

“ከኢትዮጵያ ውጭ ግዙፉ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የሚኖርባት ከተማ ከንቲባ ነኝ” ብለዋል ባውዘር የከተሞቻቸው እህትማማችነት በታደሰበት ሥነ ሥርዓት ላይ።

መሉውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ምዩሪየል ባውዘር ባዲሳባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:41 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG