በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው


የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00

የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ ከሚገኙ 40 ቀበሌዎች ውስጥ፣ 34ቱ በጥቂት ቀናት ውስጥ በተባባሰው የኦሞ ወንዝ ሞልቶ በጎርፍ እንደተጥለቀለቁና በውኃ እንደተዋጡ፣ የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።

ከወሰኑ አልፎ አካባቢውን ያጥለቀለቀው የወንዝ ሙላት፣ አብዛኛውን የወረዳውን አካባቢዎች እየሸፈነ መሆኑን፣ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ፍቅረ ማርያም አይመላ አመልክተዋል።

በ34 ቀበሌዎች እና በሰባት ደሴቶች የሚኖሩ ወደ ስምንት ሺሕ የሚደርሱ የቤተሰብ አባላት፣ በወንዙ የጎርፍ ሙላት እንደተጎዱም፣ ተገልጿል።

በመስኖ እየለማ የነበረ 1 ሺሕ 435 ሄክታር ሰብል መውደሙንና 123 ሺሕ ሄክታር የእንስሳት የግጦሽ መሬት፣ ሙሉ በሙሉ በውኃ እንደተዋጠ ታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG