በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ መገለጫዎች ነበሩት - ዳንኤል በቀለ


በኢትዮጵያው የ1997 ዓ.ም ምርጫ “የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችም በሂደቱ ከፍተኛ ሚና ነበራቸው” ሲሉ በጊዜው በሲቪል ማኅበራት አስተባባሪነት ያገለገሉ ባለሞያ ያስታውሳሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያው የ1997 ዓ.ም ምርጫ “የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችም በሂደቱ ከፍተኛ ሚና ነበራቸው” ሲሉ በጊዜው በሲቪል ማኅበራት አስተባባሪነት ያገለገሉ ባለሞያ ያስታውሳሉ።

“የያኔው ምርጫ በርካታ የዴሞክራሲያዊ ሂደት መገለጫዎች ነበሩት” ሲሉም ይገልፁታል፡፡

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከመንግሥት ወይም ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ተፅዕኖ ነፃ ሆነው ዜጎች በሞያ ወይም በማኅበራዊ ጉዳዮች የሚደራጁባቸው መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መሆናቸው ይታወቃል።

በ1997 የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ዋና አቀናባሪ የነበሩት መንግሥታዊ ያልሆነው የብሪታኒያው አክሽን ኤድ ዋና የፖሊሲ አማካሪ አቶ ዳንኤል በቀለ ዛሬ የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች የአፍሪካ ፕሮግራሞች ኃላፊ ናቸው።

በዘጠና ሰባቱ ምርጫ ሲቪል ማኅበራት የነበራቸውን ሚና እንዲያስታውሱን ትዝታ በላቸዉ አነጋግራቸዋለች። አቶ ዳንኤል በቀለ፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG