ዋሺንግተን ዲሲ —
በዚህ ሳምንት ጂኔቫ ላይ በተካሄደው የዓለም የስደተኞች ጉዳይ ጉባዔ ላይ ከተካፈሉት ስደተኞች አንዱ መሀመድ አብዲሰላም ባሰማው ንግግር “ክፍት ወህኒ ቤት ነው የምንኖረው፣ ተዘዋውረን ሥራ እንዳንፈልግ ህጋዊ ወረቀት የለንም፣ ነጻነት እንዲሰማን ያለፍርሃት እንድንዘዋወር እንፈልጋለን ብለዋል።