ዋሺንግተን፤ ዲሲ —
ስለመንግሥቱ እንቅስቃሴና ስለሃገሪቱም አጠቃላይ ሁኔታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ ከቪኦኤ ጋር ሰፊ ቃለምልልስ አድርገዋል።
ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት “ህግ የማስከበር እንቅስቃሴ” የሚለውና የህወሓት መሪዎች “በትግራይ ላይ የተከፈተ ጦርነት” የሚሉት እየተባባሰ መሆኑ ይታያል።