ዋሺንግተን ዲሲ —
“ውቭን” ይሰኛል - የሁለት ዓለም ባሕል፣ የኑሮ መስተጋብር ዘይቤና ፈተናዎቹን ከግዙፉ የፊልም ሰሌዳ የከሰተው፤ ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች የተሳተፉበት የሶሎሜ ሙልጌታና የናግዋ ኢብራሂም ፊልም።
በተለያዩ የፊልም ፌስቲቫሎች ሲታይ ሰንብቶ አርብ ታሕሳስ 4/2018ዓ.ም ከሎሳንጀለሱ የ'Arena Cinelogue' ሲኒማ ቤት የመከፈቱን ዜና መነሻ በማድረግ ከሶሎሜ ሙልጌታና አንጋፋዋ ተውናይ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ጋር ተወያይተናል። በሲኒማው ትዕይንቶች እንደርደር።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ