አስተያየቶችን ይዩ
Print
በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የለውጥ እንቅስቃሴና በሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶች ዙሪያ ባለፈው ሳምንት የተጀመረ ክርክር ነው።
ተከራካሪዎች የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዲሬክተሩ አቶ ጃዋር ማሃመድ እና በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ተወላጆች ማሕበር ዲሬክተሩ አቶ አሉላ ሰለሞን ናቸው። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ነው።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ