በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲፒጄ ሪፖርት ኢትዮጵያን በሁለተኛነት አስቀመጠ


ኢትዮጵያ ባለፈው እየተጠናቀቀ ባለው የአውሮፓ 2021 ዓ.ም. "ጋዜጠኞችን በማሰር በአፍሪካ ከሰሃራ በስተደቡብ ካሉ ሃገሮች ሁለተኛ ነች" ሲል ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት /ሲፒጄ/ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት ገልጿል።

ሲፒጄ ኤርትራን በአንደኛነት ያስቀመጠ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በብዙ ሃገሮች ውስጥ የዘጋቢዎችን ነፃነት የገታና የአፈና ሁኔታ መታየቱን አመልክቷል።

የኢትዮጵያ እርምጃ “በአህጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ዕድገትን ወደ ኋላ የገታ ነው” ብሏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲፒጄ ሪፖርት ኢትዮጵያን በሁለተኛነት አስቀመጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00


XS
SM
MD
LG