በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቬጋስ በኮቪድ ውስጥ- ቆይታ ከአራት ኢትዮጵያውያን ጋር


የቬጋስ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አቶ ዮሴፍ መንገሻ፣ አቶ መሳይ መስፍን፣ አቶ አወቀ ተገኝና፣ አቶ መስፍን ተስፋዬ።
የቬጋስ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አቶ ዮሴፍ መንገሻ፣ አቶ መሳይ መስፍን፣ አቶ አወቀ ተገኝና፣ አቶ መስፍን ተስፋዬ።

አራት ኢትዮጵያውን ጓደኞሞች ስለ ደማቂቱ ቬጋስ፣ ኮቪድ 19 በከተማዪቱና በነዋሪዎችዋ ላይ ስላደረሰው ጉዳት፣ የኢትዮጵውያን ማህበረሰብ ስለሚገኙበት ሁኔታ ያጫውቱናል፡፡

ኢትዮጵያውያኑ አቶ ዮሴፍ መንገሻ፣ አቶ መሳይ መስፍን፣ አቶ አወቀ ተገኝና፣ መስፍን ተስፋዬ ናቸው፡፡ በቬጋስ ነዋሪ ከሆነው ጋዜጠኛ ፍሬው ውበሽት ጋር በመተባበር አነጋግረናቸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ቬጋስ በኮቪድ ውስጥ- ቆይታ ከአራት ኢትዮጵያውያን ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:25 0:00


XS
SM
MD
LG