በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ ያደረሰው ጉዳት እና የሚቀጥለው ምዕራፍ


ፎቶ ፋይል፦ ኦሃዮ ውስጥ የሚገኝ ሬስቶራንት
ፎቶ ፋይል፦ ኦሃዮ ውስጥ የሚገኝ ሬስቶራንት

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቀደም ሲል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ተጥለው የቆዩት ገደቦች እንዲላሉ በሚደረበት ወቅት ወረርሽኙን ለመዋጋት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ስለመኖራቸው የሃገሪቱን ከፍተኛ የጤና ጉዳይ አዋቂዎች ጠይቀዋል።

ለሁለት ወራት ያህል ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ የተሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ በሃገሪቱ ምጣኔ ኃብት ላይ የደረሰውን ጉዳት ለመጠገን እና ያስከተለውን የጤና ቀውስ ለመታደግ የሚያግዝ ተጨማሪ ግዙፍ በጀት ለመመደብ እያጤኑ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ ያደረሰው ጉዳት እና የሚቀጥለው ምዕራፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00


XS
SM
MD
LG