በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤት ለቤት አሰሳ በደሴ


ደሴ
ደሴ

የኮሮናቫይረስን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመግታት ዛሬ በደሴ ከተማ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ፡፡
60ሺህ ቤቶችን በሚያካትተው አሰሳ 120 ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በጎ ፈቃድ ሰጭዎች ይሳተፉበታል፡፡
በሌላ በኩል የደሴ ሪጂናል ላቦራቶሪ ከነገ ጀምሮ የምርመራ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ዕውቅና አግኝቷል፡፡
ላቦራቶሪው በክልሉ ከደሴና ጎንደር ቀጥሎ የምርመራ አገልግሎት የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቤት ለቤት አሰሳ በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:58 0:00


XS
SM
MD
LG