በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር ሕብረተሰቡ በመዘናጋቱ ነው

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሚዲያ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሚዲያ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ የመጣው በሕብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት ምክንያት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታወቀ።

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሚዲያ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቁጥሩ መጨመር የሚተላለፉ መመሪያዎችን በጥብቅ መተግበር እንደሚገባ ያሳያል ነው ያሉት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር ሕብረተሰቡ በመዘናጋቱ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

XS
SM
MD
LG