በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአለም ደረጃ በኮቪድ 19 የተያዙት ሰዎች ብዛት ከ 30.8 ሚልዮን በላይ ነው ተባለ


የኮቪድ 19 ምስል
የኮቪድ 19 ምስል

ዩናይትድ ስቴትስ በኮሮና ቫይረስ በሽተኞች ብዛት ቀዳሚ ቦታ መያዝዋ ቀጥሏል። ከቀርብ ጊዚያት ወዲህ በደቡባዊና በማዕከላዊ ምዕራብ ክፍላተ-ግዛት የቫይረሱ መዛመት እየከፋ የሄደው ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች በመከፈታቸው ነው ተብሏል።

የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ በገለጸው መሰረት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ 6.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። በቫይርሱ በሽተኞች ብዛት ሁለተኛዋ በሆነችው ህንድ 5.4 ሚልዮን፣ ሶስተኛዋ ብራዚል ደግሞ 4.5 ሚልዮን የቫይረሱ በሽተኞች እንዳልዋት የጆንስ ሆፕኪንስ ዪኒቨርሲቲ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG