Print
በአፍሪቃ ዙርያ ከአንድ ሚልዮን በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች እንዳሉ ተዘግቧል። በአንዳንድ የአህጉሪቱ ክፍሎች የተሟላ የምርመራ ዝዴ ባለመኖሩ በቫይረሱ የሚያዙት ሰዎች ቁጠር ከዛም የበዛ ሊሆን እንደሚችል በመግለጽ ባለስልታኖች አስጠንቅቀዋል።