በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ በዓለም


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በዓለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ80 ሚሊዮን ማለፉን የዩናይትድ ስቴትሱ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የወረርሽኙ መረጃ ማዕከል አመለከተ።

80,908,162 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፤ ከ1,767,187 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ዘግቧል።

በዩናይትድ ስቴትስ 19,145,982 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውንና 333,239 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ የወረርሽኙ መረጃ ማዕከል ይጠቁማል።

XS
SM
MD
LG